በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰሜን አሜሪካ የዋሽንግተን ሲያትል ሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነምሕረት እና ቅዱስ ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን
የሐመረ ኖኅ ወቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን የተመሠረተው እሁድ ግንቦት 16, 2012 May 24, 2019 ሲሆን ። በሲያትል ሳውዝ ፌደራል ዌይ 22460 24th Ave S Des Moines ጎዳና በሀገረ ስብከቱ መልካም ፈቃድ በሊቀ ሥዩማን ቀሲስ ሥዩም በሐብቱ አነሳሽነትበመምህር ኃይለ ሚካኤልና ከ ሃምሳ በሚበልጡ በአካባቢው በሚኖሩ ምእመናን መልካም ፈቃድ ተመሠረተ።
Hamre Noh St. Uriel Church was established on Sunday May 16, 2012 and May 24, 2019. It was established at 22460 24th Ave S Des Moines Street in Seattle, South Federal Way, by the good will of the Diocese, Reverend Seyman Seyum, and on the initiative of Habetu, Master Haile Michael and more than fifty believers living in the area.
5:00 - 9:30 የ ኪዳንና የቅዳሴ ጸሎት( አገልግሎት)
9:30 -10:00 የወንጌልና የዝማሬ አገልግሎት
10: 00- 11:00 የሰንበት ትምህርት ቤት መርሐ ግብር ጥናት
10:00- 12:00 የልጆች የአብነት ትምሕርት (ቅዳሜ )